Vacancy Announcement (ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ)
Published on: Monday November 13, 2017

 

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት በደንብ ቁጥር 279/2012፣ በአለም አቀፍ ደረጃ ISO/IEC 17011 እንዲሁም በአለም አቀፍ የላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ትብብር/International Laboratory Accreditation Cooperation-ILAC/ እና በአለም አቀፍ አክሬዲቴሽን ፎረም (International Accreditation Form (IAF) ፖሊሲ መሰረት የተቋቋመ የመንግስት መ/ቤት ሲሆን ለተስማሚነት ሚዘና አካላት ማለትም ለፍተሻ እና ካሊብሬሽን ላቦራቶሪ፤ለህክምና ላቦራቶሪ፤ለኢንስፔክሽን እና ለሰርቴፊኬሽን አካላት የአክሬዲቴሽን አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡

በመሆኑም ጽ/ቤታችን ከዚህ ቀጥሎ በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታ ወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ ሰባት /7 የስራ ቀናት በግንባር ቀርበው እንዲመዘገቡ ይጋብዛል፡፡

አድራሻ፡

·          ሌ ክ/ከተማ መገናኛ አካባቢ፤የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ህንጻ 3ኛ ፎቅ የሰው ሃብት አስተዳደር እና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 304.

·          ልክ ፡ 011667-0994/011833-3770

·          ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

 

ተ.ቁ

 

የሥራ መደብ መጠሪያ

 

የመደብ መታወቂያ ቁጥር

 

ደረጃ

 

ደሞዝ

 

ብዛት

 

 

ተፈላጊ ችሎታ

 

 

ጾታ

 

 

የሥራ ቦታ

1

የፍተሻ ላቦራቶር የአክሬዲቴሽን አሰሰር IV

  

    8.6/አአ5-60

 XIV

 

5738.00

 

1

በተፈጥሮ ሳይንስ፣ በፋርማሲ፣  በእንሰሳት ህክምና

·       የመጀመሪያ ዲግሪ

8 በተለያዩ በምግብ፣ በጨርቃጨርቅ፣ በፋርማሊቲካል ኢንዲስትሪ፣ በእንሰሳት የህክምና ላቦራቶሪ ውስጥ የሰራ እንዲሁም በሌሎች ተዛማጅ ላቦራቶሪዎች ላይ የሰራ፡፡

 

 

አይለይም

 

አ.አ

2

የፍተሻ ላቦራቶር የአክሬዲቴሽን አሰሰር III

 

8.6/አአ5-61

 

XII

 

4933.00

 

2

በተፈጥሮ ሳይንስ፣ በፋርማሲ፣  በእንሰሳት ህክምና

·       የመጀመሪያ ዲግሪ

6 በተለያዩ በምግብ፣ በጨርቃጨርቅ፣ በፋርማሊቲካል ኢንዲስትሪ፣ በእንሰሳት የህክምና ላቦራቶሪ ውስጥ የሰራ እንዲሁም በሌሎች ተዛማጅ ላቦራቶሪዎች ላይ የሰራ፡፡

 

አይለይም

 

አ.አ

3

የሠርተፊኬሽን አክሬዲቴሽን አሰሰር III

 

8.6/አአ5-68

 

XII

 

4933.00

 

2

በተፈጥሮ ሳይንስ፣ በፋርማሲ፣  በእንሰሳት ህክምና

·   የመጀመሪያ ዲግሪ

6 ዓመት በአክሬዲቴሽን፣ በአሰሰርነት፣በኢንስፔክሽን፣ በሜትሮሎጂ ፣በላቦራቶሪ ስራዎች  ሆኖ በአሰስመንት ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል

 

አይለይም

 

አ.አ

4

የኢንስፔክሽን አክሬዲቴሽን አሰሰር III

 

8.6/አአ5-68

 

XII

 

4933.00

 

2

በተፈጥሮ ሳይንስ፣ በፋርማሲ፣  በእንሰሳት ህክምና

·   የመጀመሪያ ዲግሪ

6 ዓመት በአክሬዲቴሽን፣ በአሰሰርነት፣በኢንስፔክሽን፣ በሜትሮሎጂ ፣በላቦራቶሪ ስራዎች  ሆኖ በአሰስመንት ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል

 

አይለይም

 

አ.አ

 

5

ቺፍ ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት

 

ኘሣ-4/1

 

 

6179.00

 

1

በሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ

በ.ኤስ.ሲ/ሲ

ወይም

ኤም.ኤስ.ሲ.ዳግሪ

 

6 ዓመት በአክሬዲቴሽን፣በአሰሰርነት፣ በህክምና ላቦራቶር፣ ስራዎች ሆኖ በአሰስመንት ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል

 

አይለይም

 

አ.አ

 

 

 

 

ተ.ቁ

 

የሥራ መደብ መጠሪያ

 

የመደብ መታወቂያ ቁጥር

 

ደረጃ

 

ደሞዝ

 

ብዛት

 

 

ተፈላጊ ችሎታ

 

 

ጾታ

 

 

የሥራ ቦታ

 

6

 

የለውጥና መልካም

አስተዳደር

ባለሙያ IV

 

 

   8.6/አአ5-5

 

 

  XII

 

 

   5538.00

 

   በ5 እርከን

    ገባ ብሎ

 

 

  1

·   በሥራ አመራር፣ ፐብሊክ

አድሚኒስትሬሽን፣  የህዝብ

 አስተዳደር፤ በአመራር፤

ሶሾሎጂ፤መልካም

አስተዳደር፤ ፖለቲካል

ሳይንስናአለም አቀፍ

ግንኙነት ሌሉች አግባብነት

ያላቸው የትምህርት መስኮች

 

·   የመጀመሪያ

ዲግሪ

 

 

·      6 ዓመት ሥራ አመራር፤

የህዝብ አስተዳደር፤

በአመራር፤ሶሾሎጂ፤

መልካም አስተዳደር፤

 ፖለቲካል ሳይንስና አለም

አቀፍ ግንኙነት ሌሉች

አግባብነት ያላቸው  

የትምህርት መስኮች

 

 

 

አይለይም

 

 

አ.አ

 

7

 

የትራንስፖርት ስምሪት ሠራተኛ II

 

 

  8.6/አአ5-48

 

 

 

 

 VII

 

 

2748.00

 

1

 

·     አውቶ መካኒክስ፣

ሳፕላይስ ማኔጅመንት

   

 

·   የኮሌጅ

ዲፕሎማ

 

 

·      2 ዓመት በትራንስፖርት

ስምሪትና ተዛማጅ  ሥራዎች

የሰራ

 

አይለይም

 

አ.አ

 

ማሳሰቢያ

1.     በተራ ቁጥር 1 እና 2 ላይ ላሉት የስራ ማስታወቂያዎች ተፈላጊ ችሎታ በተለያዩ የምግብ ላቦራቶሪ ውስጥ የሰራ፣ በፋርማሲቲካል ላቦራቶሪ የሰራ፣ በእንሰሳት ህክምና ላቦራቶሪ የሰራ፣ በጨርቃጨርቅ ላቦራቶሪ እንዲሁም በሌሎች ተዛማጅ ላቦራቶሪዎች ላይ የሰራ፡፡

 

2.     በተራ ቁጥር 3 ላይ ላለው የስራ ማስታወቂያዎች ተፈላጊ ችሎታ በሰርተፊኬሽን አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡፡

 

3.     በተራ ቁጥር 4 ላይ ላለው የስራ ማስታወቂያዎች ተፈላጊ ችሎታ በግብርና ምርቶች፣ ምግብ፣ መድሀኒት፣ ጨረር፣ ኮንስትራክሽን፣ተሽከርካሪ ኢንስፔክሽን የሰራ ወይም ሌሎች ተዛማጅ የኢንስፔክሽን ስራዎች ላይ የሰራ፡፡