News

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሽን ጽ/ቤት ሠራኞችና ሜኔጅመንት የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ የአረንጓዴ ተክሎች ቦታን ጎበኙ፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት ሠራኞቹና የማኔጅመንት ዛሬ ጥር 18 ቀን 2013ዓ.ም በኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ  የአረንጓዴ ስፍራ ጉብኝት አደረጉ፡፡ በጉብኝቱ የኤጀንሲው የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ይስማ ጅሩ ገለፃ ያደረጉ ሲሆን ኤጀንሲው ከክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተላለፈውን መልዕክት መሰረት አድርጎ…

የጽ/ቤቱ ማኔጅመንትና የቴክኒክ ቡድን አባላት የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርከን ጎበኙ አደረጉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት ሜኔጅመንትና የቴክኒክ ቡድን አባላት በሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጉብኝት አደረጉ፡፡ የጽ/ቤቱ የሜኔጅመንትና ዬክኒክ ቡድን አባላት በሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጉብኝት ያደረጉበት ዋና  ዓላማ በፓርኩ ያሉ ኢንዱስትሪዎችን በመለየት ላቦራቶሪ ያላቸውን፣ የኢንስፔከሽንና  የሰርቲፍኬሽን ዘርፉን በመለየት በጽ/ቤቱ በኩል ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ይግንዛቤ…

ጽ/ቤቱ ለደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልና ለሲዳማ ክልል የተለየያ ቢሮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት ለደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልና ለሲዳማ ክልል የተለየያ ቢሮዎች ጽ/ቤቱ በአክሪዲቴሸን ዘርፍ እየሰጣቸው ያሉትን አገልግሎቶች አውቀው እንዲገለገሉ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ፡፡ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናውን ታህሳሰ 22 እና 23 ቀን 2013 ዓ.ም በሃዋሳ የተሰጠ ሲሆን ታህሳስ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት ለተለየያ ተቋማት የግንዛቤ ማስጨበጫ እተየሰጠ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሽን ጽ/ቤት የአክሪዲቴሸን አገልግሎትን ተደራሽ ለማድርግ የፍተሻ ላቦራቶሪ ያላቸውና ወደ አክሪዲቴሸን ሊመጡ ይችላሉ ላላቸው ከተለያዩ ተቋማት ለተውጣቱ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ እይሰጠ ነው፡፡ ጽ/ቤቱ ዛሬ በቢሸፍቱ ከተማ የጀመረው ስልጠና በISO/IEC 17025 በፍተሻ ላቦራቶ አክሪዲቴሸን ዘርፍ ያተኮረ ሲሆን የግንዛቤ…