Ethiopian National Accreditation Office , AAC has decided to grant accreditation certificate to Shegaw Motta General Hospital Laboratory for the scope of Molecular Biology(GeneXpert). Our Office, ENAO would like to Congratulate Shegaw Motta General Hospital Laboratory , its staffs and…
የጽ/ቤቱ ሠራተኞች ዓመታዊ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ አካሔዱ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት በለሚ ኩራ እንዲስትሪያል ፓርክ ዓመታዊውን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ አካሔዱየጽ/ቤቱ ሠራተኞችና የማኔጅመንት አባላት ዛሬ ሐምሌ 23 ቀን 2013 ዓ.ም በለሚ ኩራ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለጽ/ቤቱ በ2012ዓ.ም ተለይቶ በተሰጠውና ጽ/ቤቱ ዓመቱን ሙሉ ሲንከባከበው በነበረው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ መትከያ…