News

የተስማሚነት ምዘና ተቋማት አክሪዲቴሽንን በአግባቡ ቢተገብሩ ለኢኮኖሚ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋሉ- World Accreditation Day-2021

ሰኔ 02፥2013 የአለም አክሬዲቴሽን ቀን በዓል #WAD2021የተስማሚነት ምዘና ተቋማት አክሪዲቴሸንን በአግባቡ ቢተገብሩ የሸቀጦችና የአገልግሎቶችን ዋጋ በመቀነስ ለኢኮኖሚ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ተናገሩ፡፡ የዓለም አክሪዲቴን ቀን በኢትዮጵያ ለ11ኛ ጊዜ ተከበረ፡፡ዋና ዳይሬክተሩ አቶ አርአያ ፍስሃ በኢትዮጵያ…

የሕክምና ላቦራቶሪዎች ወደ አክሪዲቴሽን ቢመጡ አገልግሎታቸው ይበልጥ ተአማኒነት ያገኛል

የሕክምና ላቦራቶሪዎች ወደ የአክሪዲቴሽን ተጠቃሚ ቢሆኑ ለሕብረተሰቡ የሚሰጡት አገልግሎት ይበልጥ ተአማኒነት ያገኛል ሲሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ተናገሩ፡፡ ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ጌተንት ጽጌመላክ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ለመንግስትና ለግል የሕክምና ተቋማት የላቦራቶሪ ኃላፊዎችና ባሙያዎችና በተዘጋጀው ስልጠና…

ጽ/ቤቱ በኮምቦልቻና ደሴ ከተሞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ

የኢትርዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት ተቋማት በአክሪዲቴሸን ዙሪያየተሻለ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ለማድርግ በኮምቦልቻና የደሴ ከተሞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ፡፡ ጽ/ቤቱ መጋቢት 8 እና 9 ቀን በኮምቦልቻ እንዲሁም መጋቢት 13 እና 14 ቀን 2013 ዓ.ም በደሴ ከተማ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና የሰጠ ሲሆን የአክሬዲቴሸን …

የአክሪዲቴሽን አገልግሎትን የበለጠ ተደራሽ ለማድርግ አክሪዲት የሆኑ ተቋማትን በአክሪዲቴሽኑ ተጠቃሚ ሊሆኑ ይገባል ተባለ፡፡

የአክሪዲቴሽን አገልግሎትን የበለጠ ተደራሽ ለማድርግ አክሪዲት የሆኑ ተቋማትን በአክሪዲቴሽኑ ተጠቃሚ ሊሆኑ ይገባል ተባለ፡፡ የአክሪዲቴሽን አገልግሎትን የበለጠ ተደራሽ ለማድርግ አክሪዲት የሆኑ ተቋማትን በአክሪዲቴሽኑ ተጠቃሚ ማድረግ ይገባል ሲሉ የኢዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሸን ጽ/ቤት የሕዝብ ክንፍ አባላት ተናገሩ፡፡የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሪዲቴሽን ጽ/ቤት ዛሬ በአዲስ አበባ…