ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት በሚኒስትሮች ምክር ቤት በደንብ ቁጥር 421/2010፣ በአለም አቀፍ ደረጃ ISO/IEC 17011 እንዲሁም በአለም አቀፍ የላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ትብብር /International Laboratory Accreditation Cooperation-ILAC/ እና በአለም አቀፍ አክሬዲቴሽን ፎረም (International Accreditation Form (IAF) ፖሊሲ መሰረት የተቋቋመ የመንግስት መ/ቤት ሲሆን ለተስማሚነት ምዘና ተቋማት ማለትም ለፍተሻ እና ካሊብሬሽን ላቦራቶሪ፤ ለህክምና ላቦራቶሪ፤ ለኢንስፔክሽን እና ለሰርቴፊኬሽን ተቋማት የአክሬዲቴሽን አገልግሎት እየሰጠይ ይገኛል፡፡
በመሆኑም ጽ/ቤታችን ከዚህ ቀጥሎ በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ አስር /1ዐ/ የስራ ቀናት በግንባር ቀርበው እንዲመዘገቡ ይጋብዛል፡፡
አድራሻ፡
- ቦሌ ክ/ከተማ መገናኛ አካባቢ፤ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ህንጻ 3ኛ ፎቅ የሰው ሃብት አስተዳደር እና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 304.
- ስልክ፡ 011667-0994/011833-3770
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
- የIFMIS ስልጠና የወሰደ እና በሲስተሙ መስራት የሚችል፣
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ መጠሪያ |
የመደብ መታወቂያ ቁጥር |
ደረጃ |
ደሞዝ |
ብዛት |
ተፈላጊ ችሎታ |
ጾታ |
የሥራ ቦታ |
||
1 | የግዢና ፋይናንስ ዳይሬክተር II | የመጀመሪያ ዲግሪ |
XV |
9785.00 |
1 |
· የመጀመሪ ዲግሪ |
· አካውንቲንግ እና ማኔጅመንት | · 10 ዓመት በቀጥታ አግባብነት ያለው ግዢ፣ የአቅርቦት፤ አስተዳደር፤ ፋይናንስ፤ |
አይለይም |
አ.አ |
2 |
አካውንታንት III |
8.6/አአ5-28
8.6/አአ5-29 |
XI |
5907.00 |
2 |
· የመጀመሪ ዲግሪ |
· በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ | · 4 ዓመት በሂሳብ ስራ ላይ በመሥራት |
አይለይም |
አ.አ |
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
DATE: September 14,2020
የኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት በሚኒስትሮች ምክር ቤት በደንብ ቁጥር 421/2010፣ በአለም አቀፍ ደረጃ ISO/IEC 17011 እንዲሁም በአለም አቀፍ የላቦራቶሪ አክሬዲቴሽን ትብብር /International Laboratory Accreditation Cooperation-ILAC/ እና በአለም አቀፍ አክሬዲቴሽን ፎረም (International Accreditation Form (IAF) ፖሊሲ መሰረት የተቋቋመ የመንግስት መ/ቤት ሲሆን ለተስማሚነት ምዘና ተቋማት ማለትም ለፍተሻ እና ካሊብሬሽን ላቦራቶሪ፤ ለህክምና ላቦራቶሪ፤ ለኢንስፔክሽን እና ለሰርቴፊኬሽን ተቋማት የአክሬዲቴሽን አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡
በመሆኑም ጽ/ቤታችን ከዚህ ቀጥሎ በተገለጹት ክፍት የስራ መደብ ላይ ለ3 ወራቶች በኮንትራት፣ለመቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ አምስት/5/ የስራ ቀናት በግንባር ቀርበው እንዲመዘገቡ ይጋብዛል፡፡
አድራሻ፡
- ቦሌ ክ/ከተማ መገናኛ አካባቢ፤ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ህንጻ 3ኛ ፎቅ የሰው ሃብት አስተዳደር እና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 304.
- ስልክ፡ 011667-0994/011833-3770
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
- የቅጥር ሁኔታ፡- ለ3 ወራቶች በኮንትራት፣
ተ.ቁ |
የሥራ መደብ መጠሪያ |
የመደብ መታወቂያ ቁጥር |
ደረጃ |
ደሞዝ |
ብዛት |
ተፈላጊችሎታ |
ጾታ |
የሥራ ቦታ |
||
1 | የህግ ባለሙያ IV
|
8.6/አአ5-2
|
XIV |
8705.00 |
1 |
· በህግ |
· የመጀመሪያዲግሪ |
6 ዓመት በተለያዩ የህግ ሥራዎች |
አይለይም |
አ.አ |